እንግዲህ አሁን ጌታን መፍራት በእናንተ ላይ ይሁን፤ በአምላካችንም በጌታ ዘንድ በደልና ለሰው ፊት ማድላት መማለጃም መውሰድ የለምና ሁሉንም ነገር ተጠንቅቃችሁ አድርጉ።”
ኢዮብ 13:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በስውር ብታዳሉ በጥብቅ ይገሥጻችኋል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በስውር አድልዎ ብታደርጉ፣ በርግጥ እርሱ ይገሥጻችኋል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በስውር አድልዎ ብታደርጉ በእውነት እግዚአብሔር ይገሥጻችኋል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በስውር ለሰው ፊት ብታደሉ ዘለፋ ይዘልፋችኋል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በስውር ለሰው ፊት ብታደሉ ዘለፋ ይዘልፋችኋል። |
እንግዲህ አሁን ጌታን መፍራት በእናንተ ላይ ይሁን፤ በአምላካችንም በጌታ ዘንድ በደልና ለሰው ፊት ማድላት መማለጃም መውሰድ የለምና ሁሉንም ነገር ተጠንቅቃችሁ አድርጉ።”