ኢዮብ 13:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በስውር አድልዎ ብታደርጉ በእውነት እግዚአብሔር ይገሥጻችኋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በስውር አድልዎ ብታደርጉ፣ በርግጥ እርሱ ይገሥጻችኋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በስውር ብታዳሉ በጥብቅ ይገሥጻችኋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በስውር ለሰው ፊት ብታደሉ ዘለፋ ይዘልፋችኋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በስውር ለሰው ፊት ብታደሉ ዘለፋ ይዘልፋችኋል። Ver Capítulo |