ኢዮብ 13:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ክብሩ አያስፈራችሁምን? ግርማውስ አያስደነግጣችሁምን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ግርማው አያስደነግጣችሁምን? ክብሩስ አያስፈራችሁምን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ክብሩስ አያስፈራችሁምን? ግርማውስ አይወድቅባችሁምን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ጥንቱን ኀይሉ አያስፈራችሁምን? ግርማስ ከእርሱ ዘንድ አይወድቅባችሁምን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ክብሩስ አያስፈራችሁምን? ግርማውስ አይወድቅባችሁምን? Ver Capítulo |