La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኤርምያስ 13:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እንዲህም አለኝ፦ “የገዛኸውን በወገብህ ያለውን መታጠቂያ ወስድ፥ ተነሣም፥ ወደ ኤፍራጥስም ሂድ፥ በዚያም በተሰነጠቀ ዓለት ውስጥ ሸሽጋት።”

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

“ገዝተህ የታጠቅህበትን መቀነት ይዘህ ወደ ኤፍራጥስ ሂድ፤ በዚያም በዐለት ንቃቃት ውስጥ ሸሽገው።”

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

“ወደ ኤፍራጥስ ወንዝ ሂድና መታጠቂያውን በአለት ንቃቃት ውስጥ ደብቀው።”

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“ለወ​ገ​ብህ የገ​ዛ​ሃ​ትን ያቺን መታ​ጠ​ቂያ ወስ​ደህ ተነሥ፤ ወደ ኤፍ​ራ​ጥ​ስም ሂድ፤ በዚ​ያም በተ​ሰ​ነ​ጠቀ ዓለት ውስጥ ሸሽ​ጋት።”

Ver Capítulo



ኤርምያስ 13:4
5 Referencias Cruzadas  

በባቢሎን ወንዞች አጠገብ በዚያ ተቀመጥን፥ ጽዮንንም ባሰብናት ጊዜ አለቀስን።


የጌታ ቃል ለሁለተኛ ጊዜ ወደ እኔ መጣ


የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እንደምትወልድ ሴት አምጪ፥ ተጨነቂ፤ አሁን ከከተማ ወጥተሽ በሜዳ ትቀመጫለሽና፥ ወደ ባቢሎንም ትሄጃለሽ፤ በዚያ ትድኛለሽ፥ በዚያም ጌታ ከጠላቶችሽ እጅ ይቤዥሻል።


የዮሐንስ ልብስ ከግመል ጠጉር የተሠራ ነበር፥ በወገቡም ጠፍር ይታጠቅ ነበር፤ ምግቡም አንበጣና የበረሓ ማር ነበር።