ኤርምያስ 13:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ስሙ፥ አድምጡም፤ ጌታ ተናግሮአልና አትታበዩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እግዚአብሔር ተናግሯልና፣ ስሙ፤ ልብ በሉ፤ ትዕቢተኛም አትሁኑ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እግዚአብሔር ተናግሮአልና፤ ትዕቢታችሁን አስወግዳችሁ ስሙት፤ በጥንቃቄም አድምጡት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ስሙ፤ አድምጡ፤ እግዚአብሔር ተናግሮአልና አትታበዩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ስሙ፥ አድምጡ፥ እግዚአብሔር ተናግሮአልና አትታበዩ። |
ነገር ግን እነዚህን ቃላት ሁሉ በጆሮአችሁ እድናገር በእውነት ጌታ ወደ እናንተ ልኮኛልና፥ ብትገድሉኝ ንጹሕ ደምን በራሳችሁና በዚህች ከተማ በሚኖሩባትም ላይ እንደምታመጡ በእርግጥ እወቁ።”