ዘፍጥረት 49:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ዳን በወገኑ ይፈርዳል፥ ከእስራኤል ነገድ እንደ አንዱ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም “ዳን፣ ከእስራኤል ነገዶች እንደ አንዱ ሆኖ፣ በራሱ ሕዝብ ላይ ይፈርዳል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “ዳን፥ ከእስራኤል ነገዶች አንዱ ለሆነው ሕዝብ ፈራጅ ይሆናል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “ዳን ከእስራኤል ነገድ እንደ አንዱ በወገኑ ይፈርዳል፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ዳም በወገኑ ይፈርዳል ከእስርኤል ነገስ እንደ አንዱ |
ሰፈሮቹንም ሁሉ ከኋላ ሆኖ የሚጠብቀው የዳን ልጆች ሰፈር ዓላማ በየሠራዊታቸው ተጓዘ፤ በሠራዊቱም ላይ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር አለቃ ነበረ።