ዘፍጥረት 44:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጎሕ ሲቀድ ሰዎቹ ከነአህዮቻቸው ተሸኙ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ጎሕ ሲቀድ ሰዎቹ ከነአህዮቻቸው ተሸኙ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ጠዋት በማለዳ ወንድማማቾቹ አህዮቻቸውን ይዘው እንዲሄዱ ተደረገ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ነግህ በሆነ ጊዜም ሰዎቹ አህዮቻቸውን ይዘው ይሄዱ ዘንድ አሰናበታቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እርሱም ዮሴፍ እንዳለው አደረገ። ነገህ በሆነ ጊዜም ሰዎቹ አህዮቻቸውን ይዘው ይሄዱ ዘንድ ተሰናበቱ። |
ከከተማው ምንም ያህል ርቀው ሳይሄዱ፥ ዮሴፍ የቤቱን አዛዥ እንዲህ አለው፦ “እነዚያን ሰዎች ቶሎ ድረስባቸውና፥ ‘ለበጎ ነገር ስለምን ክፉ መለሳችሁ?