የኢሜር ልጆች፥ አንድ ሺህ አምሳ ሁለት።
የኢሜር ዘሮች 1,052
የኢሜር ልጆች ሺህ አምሳ ሁለት።
የኢሜር ልጆች፥ ሺህ አምሳ ሁለት።
ዐሥራ አምስተኛው ለቢልጋ፥ ዐሥራ ስድስተኛው ለኢሜር፥
የመልክያ ልጅ የጳስኮር ልጅ የይሮሐም ልጅ ዓዳያ ነበር፤ የኢሜር ልጅ የምሺላሚት ልጅ የሜሱላም ልጅ የየሕዜራ ልጅ የዓዲኤል ልጅ መዕሣይ ነበር፤
ከኢሜርም ልጆች፥ ሐናኒና ዝባድያ፤
በጌታም ቤት የተሾመው አለቃ፥ የኢሜር ልጅ ካህኑ ጳስኮር ኤርምያስ በዚህ ነገር ትንቢት ሲናገር ሰማ።