ዕዝራ 10:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከሐሹም ልጆች፦ ማትናይ፥ ማታታ፥ ዛባድ፥ ኤሊፌሌጥ፥ ይሬማይ፥ ምናሴ፥ ሺምዒ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከሐሱም ዘሮች፤ መትናይ፣ መተታ፣ ዛባድ፣ ኤሊፋላት፣ ይሬማይ፣ ምናሴና ሰሜኢ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከሐሹም ጐሣ፦ ማታናይ፥ ማታታ፥ ዛባድ፥ ኤሊፌሌጥ፥ የሬማይ፥ ምናሴና ሺምዒ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከሐሱም ልጆችም መታንያ፥ መታታ፥ ዛባድ፥ ኤሊፋልጥ፥ ይሬማይ፥ ምናሴ፥ ሰሜኢ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከሐሱም ልጆችም፤ መትናያ፥ መተታ፥ ዛባድ፥ ኤሊፋላት፥ ይሬማይ፥ ምናሴ፥ ሰሜኢ። |