ዕዝራ 10:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከፓሐት ሞዓብ ልጆች፦ ዓድና፥ ክላል፥ ብናያስ፥ ማዕሤያ፥ ማታንያ፥ ብጻልኤል፥ ቢኑይና ምናሴ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከፈሐት ሞዓብ ዘሮች፤ ዓድና፣ ክላል፣ በናያስ፣ መዕሤያ፣ መታንያ፣ ባስልኤል፣ ቢንዊና ምናሴ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከፓሐትሞአብ ጐሣ፦ ዓድና፥ ከላል፥ በናያ፥ ማዕሴያ፥ ማታንያ፥ በጻልኤል፥ ቢኑይና ምናሴ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከፈሐት ሞዓብ ልጆችም ዓድና፥ ክላል፥ በናያስ፥ ማዕሴያ፥ መታንያ፥ ባስልኤል፥ በነዊ፥ ምናሴ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከፈሐት ሞዓብ ልጆችም፤ ዓድና፥ ክላል፥ በናያስ፥ መዕሤያ፥ መታንያ፥ ባስልኤል፥ ቢንዊ፥ ምናሴ። |