ዕዝራ 10:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከቤባይ ልጆችም፦ ይሆሐናን፥ ሐናንያ፥ ዘባይ፥ ዓትላይ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከቤባይ ዘሮች፤ ዮሐናን፣ ሐናንያ፣ ዛባይና አጥላይ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከቤባይ ጐሣ፦ የሆሐናን፥ ሐናንያ፥ ዛባይና ዐትላይ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከቤባይ ልጆችም ዮሐናን፥ ሐናንያ፥ ዘባይ፥ አጥላይ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከቤባይ ልጆችም፤ ይሆሐናን፥ ሐናንያ፥ ዘባይ፥ አጥላይ። |
ከእርሱም በኋላ የዛባይ ልጅ ባሮክ ሌላኛውን ክፍል ከግንቡ መደገፊያ ጀምሮ እስከ ታላቁ ካህን እስከ ኤልያሺብ ቤት መግቢያ ድረስ በቀናኢነት አደሰ።