የአዴርም ልጅ ያን ነገር በሰማ ጊዜ ከነገሥታቱ ጋር በድንኳኑ ውስጥ ይጠጣ ነበር፤ ባርያዎቹንም፦ “ተሰለፉ” አላቸው፥ እነርሱም በከተማይቱ ትይዩ ተሰለፉ።
2 ነገሥት 10:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከዚህም በኋላ ኢዩ “በዓል ተብሎ ለሚጠራው ጣዖት ክብረ በዓል ይደረግ!” ሲል ትእዛዝ ሰጠ፤ ይህም በዐዋጅ ተነገረ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኢዩም፣ “ለበኣል ክብር ጉባኤ ጥሩ” አለ፤ እነርሱም ይህንኑ ለሕዝቡ አስታወቁ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚህም በኋላ ኢዩ “ባዓል ተብሎ ለሚጠራው ጣዖት ክብረ በዓል ይደረግ!” ሲል ትእዛዝ ሰጠ፤ ይህም በዐዋጅ ተነገረ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኢዩም፥ “ለበዓል መሥዋዕታችሁን አንጹ” አላቸው፤ እነርሱም አዋጅ ነገሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኢዩም “ለበኣል ዋና ጉባኤ ቀድሱ፤” አለ። እነርሱም አወጁ። |
የአዴርም ልጅ ያን ነገር በሰማ ጊዜ ከነገሥታቱ ጋር በድንኳኑ ውስጥ ይጠጣ ነበር፤ ባርያዎቹንም፦ “ተሰለፉ” አላቸው፥ እነርሱም በከተማይቱ ትይዩ ተሰለፉ።
ከእጃቸው ተቀብሎ በቅርጽ መሥሪያ ቀረጸው፥ ቀልጦ የተሠራ ጥጃ አደረገው፤ እርሱም፦ “እስራኤል ሆይ፥ እነዚህ ከግብጽ ምድር ያወጡህ አማልክትህ ናቸው” አላቸው።