1 ነገሥት 21:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የአዴርም ልጅ ያን ነገር በሰማ ጊዜ ከነገሥታቱ ጋር በድንኳኑ ውስጥ ይጠጣ ነበር፤ ባርያዎቹንም፦ “ተሰለፉ” አላቸው፥ እነርሱም በከተማይቱ ትይዩ ተሰለፉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 የአንድ ቀን ጾም ዐወጁ፤ ናቡቴንም በሕዝቡ መካከል ከፍ ባለ ቦታ ላይ አስቀመጡት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 የአንድ ቀን ጾም ዐወጁ፤ ሕዝቡንም በአንድነት ሰበሰቡ፤ ለናቡቴም የክብር ቦታ ሰጡት፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከዚህም በኋላ ይህን ነገር በሰማ ጊዜ አብረውት ካሉት ከነገሥታቱ ሁሉ ጋር በድንኳኑ ውስጥ ይጠጣ ነበር፤ አገልጋዮቹንም፥ “ከተማውን እጠሩት” አላቸው። እነርሱም በከተማዪቱ ትይዩ ተሰለፉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ወልደ አዴርም ያን ነገር በሰማ ጊዜ ከነገሥታቱ ጋር በድንኳኑ ውስጥ ይጠጣ ነበር፤ ባሪያዎቹንም፦ ተሰለፉ አላቸው፤ እነርሱም በከተማይቱ ትይዩ ተሰለፉ። Ver Capítulo |