ጌዶር፥ አሒዮ፥ ዛኩር፥ ሚቅሎት ነበሩ።
ጌዶር፣ አሒዮ፣ ዘካርያስ እና ሚቅሎት ነበሩ።
ገዶር፥ አሕዮ፥ ዘካርያስና የሺምዓ አባት ሚቅሎት ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤
ሰባተኛው ግዱር፥ ወንድሙ ዘካርያስም፥ ሜቅሎትም።
ጌዶር፥ አሒዮ፥ ዛኩር፥ ሚቅሎት፥ በገባዖን ይቀመጡ ነበር።
ጌዶር፥ አሒዮ፥ ዛኩር፥
የበኩር ልጁም ዓብዶን፥ ከዚያም በኋላ ዱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ኔር፥ ናዳብ፥
ሚቅሎትም ሳምአን ወለደ፤ እነርሱ ደግሞ ከወንድሞቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም በወንድሞቻቸው ፊት ለፊት በሚገኝ ስፍራ ይቀመጡ ነበር።