1 ዜና መዋዕል 9:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 ሚቅሎትም ሳምአን ወለደ፤ እነርሱ ደግሞ ከወንድሞቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም በወንድሞቻቸው ፊት ለፊት በሚገኝ ስፍራ ይቀመጡ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም38 ሚቅሎት ሺሜዓን ወለደ፤ እነርሱም ደግሞ ከሥጋ ዘመዶቻቸው ጋራ በኢየሩሳሌም አቅራቢያ ይኖሩ ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 ሚቅሎት የሺምዓም አባት ነው እነርሱም በሌሎቹ በወንድሞቻቸው አቅራቢያ በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 ሜቅሎትም ሳምአን ወለደ፤ እነርሱም ደግሞ ከወንድሞቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም በወንድሞቻቸው መካከል ይቀመጡ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 ሚቅሎትም ሳምአን ወለደ፤ እነርሱ ደግሞ ከወንድሞቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም በወንድሞቻቸው ፊት ለፊት ይቀመጡ ነበር። Ver Capítulo |