Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 9:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

36 የበኩር ልጁም ዓብዶን፥ ከዚያም በኋላ ዱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ኔር፥ ናዳብ፥

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

36 የበኵር ልጁም አብዶን ይባል ነበር፤ የእርሱም ተከታዮች ጹር፣ ቂስ፣ ባኣል፣ ኔር፣ ናዳብ፣

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

36 የበኲር ልጁም ዓብዶን ይባል ነበር፤ ሌሎቹ የእርሱ ወንዶች ልጆች ጹር፥ ቂሽ፥ ባዓል፥ ኔር፥ ናዳብ፥

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

36 የበ​ኵር ልጁም ስም ዓብ​ዶን፥ሁለ​ተ​ኛው ሲር፥ ሦስ​ተ​ኛው ቂስ፥ አራ​ተ​ኛው በኣል፥ አም​ስ​ተ​ኛው ኔር፥ ስድ​ስ​ተ​ኛ​ውም ናዳብ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

36 የበኵር ልጁም ዓብዶን፥ ዱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ኔር፥ ናዳብ፥

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 9:36
5 Referencias Cruzadas  

ኔር ቂስን ወለደ፤ ቂስም ሳኦልን ወለደ፤ ሳኦልም ዮናታንን፥ ሜልኪሳን፥ አሚናዳብን፥ አስባኣልን ወለደ።


የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው በገባዖን የተቀመጠው የገባዖን አባት ይዒኤል፥


ጌዶር፥ አሒዮ፥ ዛኩር፥ ሚቅሎት ነበሩ።


ኔርም ቂስን ወለደ፤ ቂስም ሳኦልን ወለደ፤ ሳኦልም ዮናታንን፥ ሜልኪሳን፥ አሚናዳብን፥ አስባኣልን ወለደ።


ስሙ ቂስ የተባለ አንድ ብንያማዊ ሰው ነበረ፤ እርሱም የአቢኤል ልጅ፥ የጸሮር ልጅ፥ የበኮራት ልጅ፥ የብንያማዊው የአፊሐ ልጅ ነበር።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos