1 ዜና መዋዕል 24:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከይስዓራውያን ሰሎሚት፤ ከሰሎሚት ልጆች ያሐት ነበረ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከይስዓራውያን ወገን፣ ሰሎሚት፤ ከሰሎሚት ወንዶች ልጆች፣ ያሐት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ያሐት በሸሎሚት በኩል የይጽሃር ዘር ነው፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከኢስዓራውያን ሰሎሞት፤ ከሰሎሞት ልጆች ኤናት፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከይስዓራውያን ሰሎሚት፤ ከሰሎሚት ልጆች ያሐት፤ |
ይህ ሰሎሚትና ወንድሞቹ ንጉሡ ዳዊትና የአባቶች ቤቶች አለቆች፥ ሻለቆችና የመቶ አለቆች የሠራዊቱም አዛዦች፥ በቀደሱት በንዋየ ቅድሳቱ ቤተ መዛግብት ሁሉ ላይ ተሾመው ነበር።
በቀዓት ውስጥም የእንበረማውያን ወገን፥ የይስዓራውያንም ወገን፥ የኬብሮናውያንም ወገን፥ የዑዝኤላውያንም ወገን ይካተቱ ነበር፤ የቀዓታውያን ወገኖች እነዚህ ናቸው።