የሰፋጥያስ ልጆች ሦስት መቶ ሰባ ሁለት።
የሰፋጥያስ ዘሮች 372
የሽፋጥያ ልጆች ሦስት መቶ ሰባ ሁለት።
የሰፋጥያስ ልጆች ሦስት መቶ ሰባ ሁለት።
ከሰፋጥያስ ልጆች የሚካኤል ልጅ ዘብድያ፥ ከእርሱም ጋር ሰማንያ ወንዶች።
የኤራ ልጆች ስድስት መቶ አምሳ ሁለት።
የፋሮስ ልጆች ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሰባ ሁለት።