La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘሌዋውያን 23:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሙሴም የጌ​ታን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን በዓ​ላት ሁሉ ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ተና​ገረ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በዚህ ሁኔታም ሙሴ የተመረጡትን የእግዚአብሔር በዓላት ለእስራኤላውያን አስታወቀ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሙሴም የጌታን በዓላት ለእስራኤል ልጆች ተናገረ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በዚህም ዐይነት ሙሴ እግዚአብሔርን ለማክበር ስለሚጠብቁአቸው የሃይማኖት በዓላት ይህን መመሪያ ለእስራኤል ሕዝብ ሰጠ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ሙሴም የእግዚአብሔርን በዓላት ለእስራኤል ልጆች ተናገረ።

Ver Capítulo



ዘሌዋውያን 23:44
5 Referencias Cruzadas  

ሙሴም ይህን ለአ​ሮን፥ ለል​ጆ​ቹም፥ ለእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ሁሉ ነገ​ራ​ቸው።


“የሚ​ቃ​ጠ​ለ​ውን መሥ​ዋ​ዕት፥ የእ​ህ​ሉ​ንም ቍር​ባን፥ መሥ​ዋ​ዕ​ቱ​ንም፥ የመ​ጠ​ጡ​ንም ቍር​ባን፥ በየ​ቀኑ የሚ​ቃ​ጠል መሥ​ዋ​ዕት ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ታቀ​ር​ቡ​ባ​ቸው ዘንድ የተ​ቀ​ደሱ በዓ​ላት እን​ዲ​ሆኑ የም​ታ​ው​ጁ​አ​ቸው የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በዓ​ላት እነ​ዚህ ናቸው።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን እን​ዲህ ብሎ ተና​ገ​ረው፦


ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁና።”