ከምድርም ላይ ውኃዉ ጐድሎ እንደሆነ ያይ ዘንድ ቁራውን ላከው፤ እርሱም ሄደ፤ ነገር ግን ውኃው ከምድር ላይ እስኪደርቅ ድረስ አልተመለሰም።
ዘሌዋውያን 11:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቁራ ሁሉ በየወገኑ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ማንኛውም ዐይነት ቍራ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ቁራ ሁሉ በየወገኑ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ቊራ ሁሉ በየወገኑ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በየወገኑ፥ ቁራ ሁሉ በየወገኑ፥ |
ከምድርም ላይ ውኃዉ ጐድሎ እንደሆነ ያይ ዘንድ ቁራውን ላከው፤ እርሱም ሄደ፤ ነገር ግን ውኃው ከምድር ላይ እስኪደርቅ ድረስ አልተመለሰም።
የማይዘሩትንና የማያጭዱትን፥ ጎተራና ጕድጓድ የሌላቸውን የቍራዎችን ጫጭቶች ተመልከቱ፤ እግዚአብሔር ግን ይመግባቸዋል፤ እንግዲህ እናንተ ከወፎች እንዴት እጅግ አትበልጡም?