ኤፌሶን 2:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ማንም ሰው እንዳይመካ፥ የመዳን ጸጋ የተገኘው በሥራ አይደለም፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ማንም እንዳይመካ በሥራ አይደለም፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ማንም እንዳይመካ ከሥራ የመጣም አይደለም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሚመካም እንዳይኖር በምግባራችን አይደለም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። |
እርሱ እኛ ስላደረግነው መልካም ሥራ ሳይሆን በራሱ ፈቃድና በጸጋው አዳነን፤ ለቅድስናም ጠራን፤ ይህንንም ጸጋ ከዘመናት በፊት በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት ሰጠን።