ኢዮብ 23:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “እነሆ፥ ወደፊትም ብሄድ፥ እርሱ የለም፥ ወደ ኋላም ብሄድ፥ አላየውም፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም “ዳሩ ግን ወደ ምሥራቅ ብሄድ፣ በዚያ የለም፤ ወደ ምዕራብም ብሄድ፣ እርሱን አላገኘውም፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “ነገር ግን ወደ ምሥራቅ ብሄድ በዚያ የለም፤ ወደ ምዕራብም ብመለስ ላገኘው አልቻልኩም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እነሆ፥ ወደ ፊት እሄዳለሁ፥ እንግዲህም አልኖርም፤ ስለ ፍጻሜውም አላውቅም፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እነሆ፥ ወደ ፊት እሄዳለሁ፥ እርሱም የለም፥ ወደ ኋላም እሄዳለሁ፥ እኔም አላስተውለውም፥ |
እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ እርሱን ከቶ ማንም አላየውም፤ ማንም ሊያየውም አይችልም፤ ለእርሱ ክብርና የዘለዓለም ኃይል ይሁን፤ አሜን።