Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘኍል 33:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ከልብና ተነሥተው በሪሳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ከልብናም ተጉዘው በሪሳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 ከሊብና ተነሥተው በመጓዝ በሪሳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ከል​ብ​ናም ተጕ​ዘው በሪሳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 ከልብናም ተጕዘው በሪሳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Copiar




ዘኍል 33:21
3 Referencias Cruzadas  

ከሬሞን ዘፋሬስ ተነሥተው በልብና ሰፈሩ።


ከሪሳ ተነሥተው በቀሄላታ ሰፈሩ።


ከዮርዳኖስ በስተምሥራቅ ዓረባ በተባለው ምድረ በዳ ከሱጵ ትይዩ፣ በፋራንና በጦፌል፣ በላባን፣ በሐጼሮትና በዲዛሃብ መካከል ሳሉ፣ ሙሴ ለእስራኤል ሁሉ የተናገረው ቃል ይህ ነው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos