La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 19:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ገና በል​ቅሶ ሳሉ፥ በመ​ቃ​ብ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም ላይ ሲጮኹ ልዩ የስ​ን​ፍና ዐሳብ ስቧ​ቸ​ዋ​ልና፥ ከእ​ነ​ርሱ ይሄዱ ዘንድ ማል​ደው ያስ​ወ​ጧ​ቸ​ውን እንደ ኰበ​ለሉ ሰዎች ይከ​ተ​ሏ​ቸው ዘንድ በሩጫ ገሠ​ገሡ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በኀዘን ላይ ሳሉ፥ በሞቱባቸው ዘመዶቻቸው መቃብር ላይ በመሪር ኀዘን ያለቅሱ በነበሩበት ጊዜ፥ ሌላ የእብደት ሐሳብ ብልጭ አለባቸው፤ ያባረሯቸውንና እንዲወጡ የለመኗቸውን ሰዎችም እንደ ኮብላዮች ያሳድዷቸው ጀመር።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 19:3
0 Referencias Cruzadas