Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 19:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የተገቧት የመከራ መጨረሻ ወደዚህ ሥራ ሳበቻቸው፤ ዝንጋዔም አሳታቸው፥ የጐደለውንም ፍርድ በፍርዶች ቍጥር ይፈጽሙና ይሞሉ ዘንድ ያገኛቸውን መከራ አላሰቡም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ዋጋቸው የሆነው ዕጣቸውም እንዲህማወደ ከፋው ድርጊት ገፋፋቸው፤ ከዚህ ቀደም የሆነውንም ሁሉ ረሱ። በመከራ ላይ መከራን ይጨምሩ ዘንድ፥ ቀሪውን ከፍተኛም ቅጣት ይቀበሉ ዘንድ ይህን ፈጸሙ። Ver Capítulo |