ከዚህም በኋላ መናውን በመገብሃቸው ጊዜ፥ አዲስ የአዕዋፍ ፍጥረትን አዩ፥ የተድላና የደስታ ምግብን በተመኙና በለመኑ ጊዜም፥ ብዙ ፍላጎታቸውን ለማርካት ከባሕር ውስጥ ብዙ ድርጭት ወጣላቸው።
ቆየት ብለውም፥ ወፎች ህልውናቸውን በአዲስ መንገድ ሲያገኙ ተመለከቱ፤ የምግብ አምሮታቸው በተቀሰቀሰ ጊዜም ጣፋጭ ምግብን ለመኑ፤