Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 19:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በባዕድ ሀገር በእንግድነት በነበሩ ጊዜ ያደረጉትን ሁሉ ዐስበዋልና፤ ምድራቸው እንስሳትን በማስገኘት ፋንታ ተቈናጣጭ ዝንብን እንዴት አወጣች? ባሕርስ በብዙው ውኃ ውስጥ በነበረው ዓሣ ፋንታ ጓጕንቸርን እንዴት አስገኘች? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በዚያን ጊዜ፥ የስደት ጉዟቸውን አስታውሱ፤ መሬት በእንስሳት ፈንታ ትንኞችን አፈራች፤ ወንዙም በአሳዎች ምትክ እልፍ አዕላፍ ዕንቁራሪቶችን ተፋ። Ver Capítulo |