Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 19:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ቆየት ብለውም፥ ወፎች ህልውናቸውን በአዲስ መንገድ ሲያገኙ ተመለከቱ፤ የምግብ አምሮታቸው በተቀሰቀሰ ጊዜም ጣፋጭ ምግብን ለመኑ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከዚህም በኋላ መናውን በመገብሃቸው ጊዜ፥ አዲስ የአዕዋፍ ፍጥረትን አዩ፥ የተድላና የደስታ ምግብን በተመኙና በለመኑ ጊዜም፥ ብዙ ፍላጎታቸውን ለማርካት ከባሕር ውስጥ ብዙ ድርጭት ወጣላቸው። Ver Capítulo |