የእሳት ነበልባል በዝንጉዎች ላይ የተላኩ እንስሳትን እንዳያቃጥል ለማዳ ሆነ፥ ነገር ግን ይህን ባዩ ጊዜ በእግዚአብሔር ፍርድ እንደሚጠፉ ያውቃሉ።
ከሐዲዎቹን ለማጥፋት የተላኩትን እንስሶች አብሮ እንዳይደመስስ ባንድ ወቅት እሳቱ በረድ ይላል፤ እነርሱም ይህን ባዩ ጊዜ የእግዚአብሔር ፍርድ እንዳልተዋቸው ይረዳሉ፤