Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 16:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ድንቅ ሥራስ ሁሉን በሚያጠፋ በውኃ ውስጥ የእሳት ኀያል መሆንና መሠልጠን ነው። ዓለም ለጻድቃን ረዳት ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ከሁሉም የሚያስደንቀው ደግሞ ሁሉን በሚያጠፋው ውሃ ውስጥ እሳቱ እጅጉን አስፈሪ ሆነ፤ ሁሉም ለጻድቃን ይዋጋልና። Ver Capítulo |