Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 16:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ዝንጉዎች እንዲክዱህ ባወቅህ ጊዜ በክንድህ ኀይል ተቀሠፉ፤ በልዩ ዝናምና በረድ፥ ያለ ምሕረትና ያለ መገታት በወረደ በሰማይ ሿሿቴ ጠፉ፥ በእሳትም አለቁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አንተን አናውቅም ያሉ ከሐዲዎች፥ በጠንካራው ክንድህ ተመቱ፤ ያልተለመደ ዝናብና በረዶ ወረደባቸው፤ የማያባራ ዶፍ አጥለቀለቃቸው፤ እሳትም በላቸው። Ver Capítulo |