Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 16:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የእሳት ነበልባል በዝንጉዎች ላይ የተላኩ እንስሳትን እንዳያቃጥል ለማዳ ሆነ፥ ነገር ግን ይህን ባዩ ጊዜ በእግዚአብሔር ፍርድ እንደሚጠፉ ያውቃሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከሐዲዎቹን ለማጥፋት የተላኩትን እንስሶች አብሮ እንዳይደመስስ ባንድ ወቅት እሳቱ በረድ ይላል፤ እነርሱም ይህን ባዩ ጊዜ የእግዚአብሔር ፍርድ እንዳልተዋቸው ይረዳሉ፤ Ver Capítulo |