Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 16:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የዐመፀኛዋን ምድር ፍሬ ያጠፋ ዘንድ የእሳቱ ኀይል በውኃው መካከል የሚነድድበት ጊዜ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በሌላ ጊዜ ደግሞ፥ ከተረገመችው ምድር የተገኘውን ፍሬ ለማጥፋት፥ በውሃው መሐከል ከእሳት የበለጠ ይንበለበላል። Ver Capítulo |