Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 16:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ስለ ፍሬውም ፋንታ የመላእክትን ምግብ ለሕዝብህ መገብኻቸው፥ ያለ ድካም የተዘጋጀ፥ ጣዕሙም ከሚጣፍጠው ሁሉ የሚበልጥ፥ ጣዕምንም ሁሉ የሚያስንቅ ኅብስትን ከሰማይ ላክህላቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ለሕዝብህ ያደረግኸው ግን እንደምን የተለየ ነው የመላእክትን ምግብ ሰጠኻቸው፤ ሁሉንም የሚያስደስት፥ ጣዕሙም ለሁሉም የሚስማማውን የሰማይ መና ያለመሰልቸት አቀረብክላቸው። Ver Capítulo |