La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 14:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዳግ​መ​ኛም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ካለ​ማ​ወ​ቃ​ቸው የተ​ነሣ ስሕ​ተ​ታ​ቸው አል​በ​ቃ​ቸ​ውም፥ ነገር ግን በታ​ላቅ ሰልፍ ሳሉ በስ​ን​ፍ​ና​ቸው ይኖ​ራሉ። ይህን ያህል ክፉ የሆ​ነ​ው​ንም ታላቅ አደ​ረጉ፥ ሰላም ብለ​ውም ጠሩት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እነርሱ ስለ እግዚአብሔር ያላቸው የተሳሳተ አመለካከት ይኸው ብቻ አልነበረም፤ አላዋቂነት የወለደውን አስፈሪ የፍልሚያ ሕይወት እየመሩ፥ መቅሰፍቶቹን ሰላም ብሎ ይጠሯቸዋል።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 14:22
0 Referencias Cruzadas