Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በችግር ወይም በግድ ሰው ሁሉ ተገዝትዋልና ይህ ለሰው መሰናክልን ሆነ፤ ከእነርሱ ጋር አንድነት የሌለውን የፈጣሪን ስም ለሚጠቀሙባቸው ለድንጋይና እንጨት አድርገውታልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በዚህ ዓይነት በመጥፎ ዕድል ወይም በኃይል ተፅዕኖ የከበረውን የእግዚአብሔር ስም ለድንጋይና ለእንጨት በሰጡ ጊዜ የሰዎች ሕይወት በወጥመድ ገባች። Ver Capítulo |