Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በሥራውም መልክ ማማር ደስ ስላላቸው ብዙ ሰዎች በዚህ ተሳቡ፥ ከጥቂት ቀን አስቀድሞ በትንሽ ክብር የነበረ ሰውንም ዛሬ እንደ አምላክ አደረጉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሕዝቡም በምስሉ ውበት ተታልሎ እንደ ሰው ያከበረውን፥ እንደ አምላክ ያመልከው ጀመር። Ver Capítulo |