Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በዚህ ዓይነት በመጥፎ ዕድል ወይም በኃይል ተፅዕኖ የከበረውን የእግዚአብሔር ስም ለድንጋይና ለእንጨት በሰጡ ጊዜ የሰዎች ሕይወት በወጥመድ ገባች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በችግር ወይም በግድ ሰው ሁሉ ተገዝትዋልና ይህ ለሰው መሰናክልን ሆነ፤ ከእነርሱ ጋር አንድነት የሌለውን የፈጣሪን ስም ለሚጠቀሙባቸው ለድንጋይና እንጨት አድርገውታልና። Ver Capítulo |