Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እነርሱ ስለ እግዚአብሔር ያላቸው የተሳሳተ አመለካከት ይኸው ብቻ አልነበረም፤ አላዋቂነት የወለደውን አስፈሪ የፍልሚያ ሕይወት እየመሩ፥ መቅሰፍቶቹን ሰላም ብሎ ይጠሯቸዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ዳግመኛም እግዚአብሔርን ካለማወቃቸው የተነሣ ስሕተታቸው አልበቃቸውም፥ ነገር ግን በታላቅ ሰልፍ ሳሉ በስንፍናቸው ይኖራሉ። ይህን ያህል ክፉ የሆነውንም ታላቅ አደረጉ፥ ሰላም ብለውም ጠሩት። Ver Capítulo |