Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ዳግመኛም እግዚአብሔርን ካለማወቃቸው የተነሣ ስሕተታቸው አልበቃቸውም፥ ነገር ግን በታላቅ ሰልፍ ሳሉ በስንፍናቸው ይኖራሉ። ይህን ያህል ክፉ የሆነውንም ታላቅ አደረጉ፥ ሰላም ብለውም ጠሩት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እነርሱ ስለ እግዚአብሔር ያላቸው የተሳሳተ አመለካከት ይኸው ብቻ አልነበረም፤ አላዋቂነት የወለደውን አስፈሪ የፍልሚያ ሕይወት እየመሩ፥ መቅሰፍቶቹን ሰላም ብሎ ይጠሯቸዋል። Ver Capítulo |