Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ልጆቻቸውን የሚሠዉ አሉና፤ የተሰወረ ምሥጢርንም ያደርጋሉ፥ በልዩ ሥርዐትም እየተቅበዘበዙ ያስባሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሕፃናትን የሚገድሉበት ሥርዓታቸው፥ መናፍስታዊ ምሥጢራቸው፥ ወይም የእብደት ሞፈራቸው፥ እንግዳ ባህላቸው፥ Ver Capítulo |