Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ሕጋቸውንና ጋብቻቸውን አልጠበቁም፤ ነገር ግን ባልንጀራ ባልንጀራውን ይገድለዋል፤ ያም ባይሆን ያባብለዋል፥ በሽተኛም ያደርገው ዘንድ ተስፋ ይሰጠዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 እንደሚያመለክቱት በአኗኗሯቸው ወይም በጋብቻዎቻቸው የቀራቸው ንጹሕና ጨርሶ የለም። አንዱ ሌላውን በተንኮል ሲገድል፥ ወይም ከሚስቱ ጋር ሲሴስን ይታያል። Ver Capítulo |