Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 እንደሚያመለክቱት በአኗኗሯቸው ወይም በጋብቻዎቻቸው የቀራቸው ንጹሕና ጨርሶ የለም። አንዱ ሌላውን በተንኮል ሲገድል፥ ወይም ከሚስቱ ጋር ሲሴስን ይታያል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ሕጋቸውንና ጋብቻቸውን አልጠበቁም፤ ነገር ግን ባልንጀራ ባልንጀራውን ይገድለዋል፤ ያም ባይሆን ያባብለዋል፥ በሽተኛም ያደርገው ዘንድ ተስፋ ይሰጠዋል። Ver Capítulo |