La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 13:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በመ​ል​ካ​ቸው ውበት ደስ ባላ​ቸው ጊዜ እነ​ዚ​ህን ፍጥ​ረ​ታት አማ​ል​ክት ካደ​ረ​ጓ​ቸው፥ ውበ​ትን የፈ​ጠረ እርሱ ይህን ፍጥ​ረት ፈጥ​ሯ​ልና የእ​ነ​ዚህ ጌታ ፈጽሞ እን​ደ​ሚ​በ​ልጥ ይወቁ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ውበታቸው የሚያማልለውን ሁሉ እንደ አማልክት ቆጠሯቸው፤ እነርሱን የፈጠረና የውበት ምንጭ የሆነው ጌታ የእነዚህ ጌታ ከእነርሱ ምን ያህል የላቀ እንደሆነ ያውቁ ዘንድ አድርግ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 13:3
0 Referencias Cruzadas