Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 13:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ነገር ግን እሳትንና ፈጥኖ የሚነፍሰውን ነፋስ፥ ወይም የከዋክብትን ዙረት፥ ወይም የውኃውን ሞገድ፥ ወይም የሰማይ ብርሃናትን ዓለሙን የሚያስተዳድሩ አማልክት አስመሰሏቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ነገር ግን እሳት፥ ነፋስ ወይም ፈጣን አየር፥ ከዋክብት፥ ማዕበል ወይም የሰማይ ብርሃናትን ዓለምን ያስተዳድራሉ ብለው እንደ አማልክት ያመልኳቸው ነበር። Ver Capítulo |