Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 13:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በመልካቸው ውበት ደስ ባላቸው ጊዜ እነዚህን ፍጥረታት አማልክት ካደረጓቸው፥ ውበትን የፈጠረ እርሱ ይህን ፍጥረት ፈጥሯልና የእነዚህ ጌታ ፈጽሞ እንደሚበልጥ ይወቁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ውበታቸው የሚያማልለውን ሁሉ እንደ አማልክት ቆጠሯቸው፤ እነርሱን የፈጠረና የውበት ምንጭ የሆነው ጌታ የእነዚህ ጌታ ከእነርሱ ምን ያህል የላቀ እንደሆነ ያውቁ ዘንድ አድርግ። Ver Capítulo |