Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 13:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ከኀይላቸውና ከሥራቸው የተነሣ ከተደነቁስ የፈጠራቸው እርሱ ፈጽሞ ኀያል እንደ ሆነ ያስተውሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በኃይላቸውና በጉልበታቸውም ተማርከው ከሆነ፥ እነርሱን የፈጠረው ደግሞ ምን ያህል ኃያል እንደሆነ ይግባቸው፤ Ver Capítulo |