Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 13:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ፍጡራን የፍጥረታትን ውበት ታላቅነት አይተው የፍጥረታትን ፈጣሪ በእርሱ መስለውታል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የፍጡራኑን ታላቅነትና ውበት በመመልከት፥ በንጽጽር ፈጣሪያቸው ከእነርሱ ምን ያህል የላቀ እንደሆነ ልንገምት እንችላለን። Ver Capítulo |