እግዚአብሔርን መፍራት የልብ ደስታ ነው፤ ሐሤትንም ይሰጣል፤ ደስም ያሰኛል፥ የሕይወትንም ዘመን ያረዝማል።
ጌታን መፍራት ልብን ደስ ያሰኛል፤ ሐሴትንም ይሰጣል። ደስታንና ረጅም ሕይወትንም ይሰጣል።