Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 1:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እግዚአብሔርን መፍራት ክብር ነው፥ የሚያስመካም ነው፥ ደስታም ነው፥ የደስታ ዘውድም ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ጌታን መፍራት ክብርና ኩራት ነው፤ ደስታና የሐሴት አክሊል ነው፤ Ver Capítulo |